ለአንድ ቤት ወይም ለብዙ እርሻዎች ዕቅዶች

እያንዳንዱ እርሻ የPro ባህሪያት ሁሉ በርተው በ30 ቀን ነጻ ይጀምራል። ከዚያ ለእርሻው መጠን የሚስማማውን ዕቅድ ይመርጣሉ። ዋጋዎቹ በብር ናቸው፣ ተ.እ.ታ (VAT) ሳይጨመር።

30 ቀን ነጻ · ሁሉም ባህሪያት · ግዴታ የለም

Basic

በወር 1,200 ብርወይም በዓመት 12,000 ብር

አንድ እርሻ፣ መዝገብ በሥርዓት።

እርሻዎች 2 · እንቁላል ጣዮች 2,000 · የሥጋ ዶሮዎች 2,000 · ሰዎች 3

  • የዕለት መዝገብ፣ መንጋዎችና የእንቁላል መጋዘን
  • የመኖና የመድኃኒት ክምችት
  • ጤናና የክትባት መርሃ ግብር
  • ሽያጭ፣ ደረሰኞች፣ ወጪና ጥሬ ገንዘብ
  • የCSV እና የታተሙ ሪፖርቶች
  • የምሽት ማጠቃለያ በቴሌግራም ወይም በኢሜይል
በነጻ ይጀምሩ

Pro

በወር 2,500 ብርወይም በዓመት 25,000 ብር

የሚሸጥና የሚያድግ እርሻ።

እርሻዎች 3 · እንቁላል ጣዮች 10,000 · የሥጋ ዶሮዎች 10,000 · ሰዎች 5

  • በBasic ያለው ሁሉ
  • በAI የተጻፈ የምሽት ማስታወሻና ሳምንታዊ ግምገማ
  • የአዝማሚያ ገበታዎችና ፍለጋ
  • ብዙ እርሻዎች፣ በእርሻ የሚወሰን ፈቃድ
  • በወር 300 ኤስኤምኤስ ተካትቷል
በነጻ ይጀምሩ

Enterprise

በወር ከ7,500 ብር ጀምሮወይም በዓመት 75,000 ብር

ትላልቅ እርሻዎች፣ ቡድኖችና ማኅበራት።

እርሻዎች ያልተገደበ · እንቁላል ጣዮች ያልተገደበ · የሥጋ ዶሮዎች ያልተገደበ · ሰዎች ያልተገደበ

  • በPro ያለው ሁሉ
  • ያልተገደበ እርሻዎችና ሰዎች
  • የብራንድ ቀለምዎ
  • በወር 1,000 ኤስኤምኤስና ቅድሚያ ድጋፍ
  • በዶሮ ብዛት፦ ከ25,000 በላይ ለእያንዳንዱ 1,000 ዶሮ 250 ብር
በነጻ ይጀምሩ

ዋጋው የእርሻውን መጠን ይከተላል፤ አንድ ቤት ያለው የቤተሰብ እርሻ ማኅበር የሚከፍለውን አይከፍልም፦ Basic እስከ 2,000 ዶሮዎች፣ Pro እስከ 10,000፣ Enterprise ከዚያ በላይ።

አንድ ዓመት የአሥር ወር ዋጋ ነው (ሁለት ወር ነጻ)፤ ስድስት ወር በአንድ ጊዜ 10% ቅናሽ አለው። ተጨማሪ ሰው በወር 200 ብር፣ ተጨማሪ እርሻ 500 ብር።

ማኅበራትና አጋሮች የአባላት ቅናሽ ያገኛሉ፤ ይጻፉልን። በማንኛውም ጊዜ ዕቅድ መቀየር ይችላሉ፤ መዝገቦችዎ ከእርስዎ ጋር ይቆያሉ።

ጥያቄዎችና መልሶች

DoroSync ስንት ያስከፍላል?
በነጻ ሙከራ ይጀምራሉ። ከዚያ Basic በወር 900 ብር (በዓመት 9,000) ለአንድ እርሻ እስከ 2,000 ዶሮዎች፣ Pro በወር 2,900 ብር (በዓመት 29,000) እስከ 3 እርሻዎችና 10,000 ዶሮዎች፣ Enterprise ከ7,500 ብር ጀምሮ። ዋጋዎቹ ተ.እ.ታ ሳይጨመር ናቸው።
ከሙከራው በኋላ ምን ይሆናል?
ዕቅድ መርጠው ይከፍላሉ፤ መዝገቦችዎ እንዳሉ ይቆያሉ። ካልቀጠሉ መዝገቦችዎ ለማንበብ ክፍት ሆነው ይቆያሉ፤ በማንኛውም ጊዜ መመለስ ይችላሉ።

ነጻ ሙከራዎን ይጀምሩ

በነጻ ይሞክሩ፣ ሁሉም ባህሪያት በርተው።